Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

General Wingate Polytechnic College is a renowned higher learning institution in Ethiopia that provides quality education and training in science, technology, engineering, and vocational fields. The college is committed to equipping students with both theoretical knowledge and practical skills that meet the demands of the modern workforce. With a focus on innovation, research, and hands-on training, General Wingate Polytechnic College nurtures creativity, professionalism, and problem-solving abilities among its learners. It serves as a hub for producing skilled graduates who contribute to national development by addressing real-world challenges in industry, business, and technology. The college also fosters an environment of discipline, collaboration, and lifelong learning, making it a center of excellence for future professionals and leaders.

Recent news

News

በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስኬቶች ላይ ያተኮረው "ዥረቱ" የተሰኘው ትያትር በኮሌጁ ቀረበ!!

አርብ:- መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ምበቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስኬቶች ላይ ያ..

News

ለአጫጭር ጊዜ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ1

ለአጫጭር ጊዜ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉአሁንም ስልጠናው እንደቀጠል፤ እንደተቀጣ..

News

የጄነራል ዊንጌት የ"ዊን-ዊን" WIN-WIN/ አጋርነት ሞዴል

ስልጠና በኢንዱስትሪ ባለቤትነት፤ የጄነራል ዊንጌት የ"ዊን-ዊን" WIN-WIN..

News

ቢሮ ከ "ILO" ጋር በመተባበር በስደት ተመላሾች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅ..

Gallery

file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon

Blogs

በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስኬቶች ላይ ያተኮረው "ዥረቱ" የተሰኘው ትያትር በኮሌጁ ቀረበ!! አርብ:- መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ምበቴክኒክና ሙያ ስልጠና ስኬቶች ላይ ያተኮረው "ዥረቱ" የተሰኘው ትያትር በኮሌጁ ቀረበ!!በቴክኒክና ሙያ ስልጠና (TVET) ዘርፍ የታዩ ውጤታማነቶችንና በመዲናችን አዲስ አበባ የተመዘገቡ የልማት እምርታዎችን የሚዘክር "ዥረቱ" የተሰኘ ልዩ የቲያትር ድግስ በትናንትናው ዕለት በኮሌጁ መድረክ ለተመልካች ቀርቧል።በአቆልቋይ ኢንተርቴመንት ተዘጋጅቶ የቀረበው ይ.. Read More »
Posted on by
ለአጫጭር ጊዜ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ1 ለአጫጭር ጊዜ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉአሁንም ስልጠናው እንደቀጠል፤ እንደተቀጣጠለ ነው፡፡ ብዙዎች እኛ በሙያ አብቅተን ልናስመርቃቸው ስንተጋ እነርሱ ደግሞ በአገልግሎት አሰጣጣችን እርካታ አግኝተው ደጋግመው  እየመረቁን ነው፡፡ እርስዎም ይምጡ፤ ይመዝገቡ፤ መርጠው ይሰልጥኑ፡፡በገበያ ፍላጎት የተመራ፣ በትብብር የሚሰራ በአዲስ መንገድ የተቀረጸ ስልጠና እንሆ🌟 ለበለጠ መረጃ የስልክ.. Read More »
Posted on by
የጄነራል ዊንጌት የ"ዊን-ዊን" WIN-WIN/ አጋርነት ሞዴል ስልጠና በኢንዱስትሪ ባለቤትነት፤ የጄነራል ዊንጌት የ"ዊን-ዊን" WIN-WIN/ አጋርነት ሞዴል 🇪🇹መጋቢት1/7/2018 ዓ.ም 🇪🇹 በባለፈው ክፍላችን ጄነራል ዊንጌት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አዲሱን የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ስትራቴጂ በመከተል   ከፕሮጀክት ጥገኝነት ለመውጣት እያደረገ ያለውን ዝግጅት ተመልክተናል።  ዛሬ በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ ስልጠናን ከኢንዱ.. Read More »
Posted on by
ቢሮ ከ "ILO" ጋር በመተባበር በስደት ተመላሾች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት (ILO) ጋር በመተባበር በስደት ተመላሾች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። 🇪🇹አዲስ አበባ | የካቲት 28/2018 ዓ.ም🇪🇹 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት (ILO) ጋር በመተባበር ለባለድርሻ አካላትና ለዘ.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with