Call us:
+25192 095 5441
|
Mail us for help:
genwingetpolytech@aatvetb.edu.et
|
Help center
360° Support - We are here to assist you.
General Winget polytechnic College
Home
Calender
Authentication & Equivalency
Survey
Announcement
Back
Announcement
News
Notice
Event
Online Admission
Back
Online Admission
Application Form
Registration Form
Resource
Back
Resource
Publication
Policy&Strategy
Educational Statics
Legal Document
Gallery
Support
Back
Support
Submit Ticket
My Tickets
More
Service
About
Contact Us
Status
Login
Announcement
ኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!!
ኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!!
18th July, 2025
ሐሙስ:- ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም
ኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!!
የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጥ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም ደረጃ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለህ በማለት ዕውቅናን የሰጠው የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው፡፡
የተበረከተለት ዕውቅና ኮሌጁ በ4ቱ የድጋፍ አግባቦች መሰረት እገዛ ለሚያደርግላቸው ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የላቀ ዕድገት እንዲያስመዘግቡ ባደረገው ከፍተኛ አበርክቶ ተመዝኖ ነው።
ዕውቅናው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2016 በጀት ዓመት የዘርፉ አፈፃፀም ላይ ባደረገው የተቋማት ብቃት ልኬት መሰረት ነው፡፡
ለዚህ ዘርፈ ብዙ ውጤት መገኘት የእያንዳንዱ የኮሌጁ አሰልጣኝና ባለሙያ ትጋት ድምር ውጤት በመሆኑ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ታሪካዊና ቀዳማዊ በሆነው የብቁ ዜጎች ማፍሪያ ተቋም ቀጣይም አሻራችሁን በማይደበዝዝ ቀለም በማስቀመጥ አበርክቷችሁን አብልጣችሁ እንዲትቀጥሉበት እንገልጻለን፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››
.