Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

General Wingate Polytechnic College is a renowned higher learning institution in Ethiopia that provides quality education and training in science, technology, engineering, and vocational fields. The college is committed to equipping students with both theoretical knowledge and practical skills that meet the demands of the modern workforce. With a focus on innovation, research, and hands-on training, General Wingate Polytechnic College nurtures creativity, professionalism, and problem-solving abilities among its learners. It serves as a hub for producing skilled graduates who contribute to national development by addressing real-world challenges in industry, business, and technology. The college also fosters an environment of discipline, collaboration, and lifelong learning, making it a center of excellence for future professionals and leaders.

Recent news

News

ኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!!

ሐሙስ:- ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ምኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አ..

News

በኮሌጁ ተቋማዊ ሞደል የሙያ ብቃት ምዘና ተጀመረ!!

ሐሙስ:- ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም 2017 ዓ.ምበኮሌጁ ተቋማዊ ሞደል የሙ..

News

የመለኪያ መሳሪያዎች ፍተሸ ተካሄደ!!

ማክሰኞ:- ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ምየመለኪያ መሳሪያዎች ፍተሸ ተካሄደ!!በ..

News

የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ!!

ማክሰኞ፡- ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ..

Gallery

file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon file-icon

Blogs

ኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!! ሐሙስ:- ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ምኮሌጁ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጡ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ወጣ!!የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አሰጣጥ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም ደረጃ እንደ ሀገር 2ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለህ በማለት ዕውቅናን የሰጠው የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው፡፡የተበረከተለት ዕውቅና ኮሌጁ በ4ቱ የድጋፍ አግባቦች መሰረት እ.. Read More »
Posted on by
በኮሌጁ ተቋማዊ ሞደል የሙያ ብቃት ምዘና ተጀመረ!! ሐሙስ:- ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም 2017 ዓ.ምበኮሌጁ ተቋማዊ ሞደል የሙያ ብቃት ምዘና ተጀመረ!!በኮሌጁ ለ2017 ዓ.ም ተመራቂ ሰልጣኞች ተቋማዊ ሞደል የሙያ ብቃት ምዘና በዛሬው ዕለት መሰጠት ተጀመረ::በጀነራል ዊንጌት ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 ዓ.ም 1625 ተመራቂ ሰልጣኞች ያሉ ሲሆን ዛሬ የተጀመረውን ተቋማዊ ሞዴል በማጠናቀቅ የሙያ ብቃት ምዘና ማዕከል ለሚሰጠው የብቃት ማረጋገጫ.. Read More »
Posted on by
የመለኪያ መሳሪያዎች ፍተሸ ተካሄደ!! ማክሰኞ:- ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ምየመለኪያ መሳሪያዎች ፍተሸ ተካሄደ!!በኮሌጁ ማሰልጠኛ ወርክ ሾፖች የሚገኙ የመለኪያ መሳሪያዎች ፍተሻ ተከናወነ፡፡ኮሌጁ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ስነ ልክ ኢንስቲትዩት ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ከ7 ዲፓርትመንቶች ለተውጣጡ 95 የስልጠና መሳሪያዎች የጥራት ደረጃቸውን ለማስለካት ታቅዶ 77 ለሚሆኑት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል፡፡በተደረገው የጥራት.. Read More »
Posted on by
የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ!! ማክሰኞ፡- ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ!!የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም በማኔጅመንት እና በአካዳሚክ ኮሚሽን ደረጃ ዛሬ ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም  ግምገማ ተካሄደ፡፡  ሁሉም የኮሌጁ ማናጅመንት እና አካዳሚክ ኮሚሽን አባላት በተገኙበት የበጀት ዓመቱ የዕቅድ አፈፃ.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with